Monatsarchiv: Mai 2015

Mai 29

“እያዩት ወደሰማይ ዐረገ”(ሉቃ 24÷50 የሐዋ 1÷9)

ምስባክ፦ ዐረገ እግዚአብሔር በይባቤ፤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን፤ ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።     ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ በኋላ ለሰላሳ ዘጠኝ ቀናት ያህል ለሐዋርያቱ በተለያየ ጊዜ እየተገለጠ ለአገልግሎት ሲያዘጋጃቸው እና ስለ እግዚአብሔር መንግስት ምስጢር እያስተማራቸው ከቆየ በኋላ በ፵ኛው ቀን በሐዋርያቱ ፊት አርጓል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው የጌታችንን አበይት በዓላት አንዱ ዕርገት ነው። …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=453

Mai 29

በዓለ ጰራቅሊጦስ !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! “ጰራቅሊጦስ” ማለት በጽርዕ ልሳን “አጽናኝ” ማለት ነው፡፡ ምንም እንኳን በ፩ኛ ዮሐ.፪፡፩ ላይ ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ተጠቅሶ ብናገኘውም፥ አብዛኛውን ጊዜ ግን ከሦስቱ አካላተ ሥላሴ አንዱ ለሚኾን ለመንፈስ ቅዱስ የሚሰጥ ስያሜ ነው /ዮሐ.፲፬፡፲፮/፡፡ ይኸውም የመንፈስ ቅዱስን ግብር የሚገልጥ ነው፡፡ መንፈስ ቅዱስ በበዓለ ኃምሳ ቤተ ክርስቲያንን በአሚነ ሥላሴ አጽንቶ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=450

Mai 21

ዕርገተ ክርስቶስ !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ዕለቱን ወደ ሰማይ አላረገም፡፡ ወንጌላዊው ሉቃስ እንደሚነግረን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያረገው ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ በ፵ኛው ቀኑ ላይ ነው፡፡ በእነዚኽ ፵ ቀናት ውስጥም ብዙውን ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ እየተገለጠ ብዙ ምሥጢርና ሥርዓተ ሐዲስ አስተምሯቸዋል፡፡ የተማሩትን ኹሉ እንዲጠብቁ፣ ዓለምን ኹሉ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=445

Mai 21

የሥርዓተ ቅዳሴ ፕሮግራም !!

  የሥርዓተ ቅዳሴ ፕሮግራም !! ” ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድሃኒቴ ሀሴት ታደርገዋለች የባሪያዉን ትህትና ተመልክቷልና እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትዉልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል :: “  ሉቃ.1፣ 47 – 49 በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ :: አሜን! በሙኒክ ከተማ ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት ተከታዮች በሙሉ። አስቀድመን በልዑል እግዚአብሄር ስም መንፈሳዊ ስላምታችንን እናቀርባለን!! …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=442

Mai 13

የሥርዓተ ቅዳሴ ፕሮግራም

” ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድሃኒቴ ሀሴት ታደርገዋለች የባሪያዉን ትህትና ተመልክቷልና እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትዉልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል :: “   ሉቃ.1፣ 47 – 49   በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ :: አሜን! በሙኒክ ከተማ ለምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት ተከታዮች በሙሉ። አስቀድመን በልዑል እግዚአብሄር ስም መንፈሳዊ ስላምታችንን እናቀርባለን!! በስደት የመንበረ ብርሃን ወላዲት …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=437

Mai 06

በሊቢያ የተሰውት ኢትዮጵያውያን ክርስትያኖች “ሰማዕታተ ኢትዮጵያ በምድረ ሊቢያ” በመባል እንዲጠሩና ገድላቸውም በየዓመቱ እንዲዘከር ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ!!!

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=432

Mai 06

መልዕክተ ሎንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን !!

May 4, 2015 ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላት የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን እና አማራን በጠላትነት በመፈረጅ አከርካሪውን ሰብረነዋል በማለት በእብሪት ሲለፍፉ የነበሩት የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ወያኔ) ባለሥልጣናትና ደጋፊዎች በአሁኑ ወቅት ደግሞ የኦርቶዶክስ እምነት ተቆርቋሪና አሳቢ ነኝ በማለት በለንደን ደብረ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፋፋይ የጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=424

Mai 02

ሰማዕታት !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ሰማዕት የሚለው ቃል ስርወ ቃሉ “ሰምዐ” የሚል ሲኾን ይኸውም ሰማ፣ አደመጠ፣ አስተዋለ፣ ተቀበለ፣ መሰከረ፣ ምስክር ኾነ፣ ያየውን የሰማውን ተናገረ፤ አየኹ ሰማኹ አለ ማለት ነው፡፡ በመኾኑም ሰማዕት ማለት የሚመሰክሩ፣ ሃይማኖታቸውን መስክረው በሰማዕትነት የሚሞቱ ማለት ነው፡፡ ለአንድ ስምዕ ሲኾን ሲበዛ ሰማዕት ይኾናል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ የሰማዕታት መዠመሪያ የሚባለው አቤል …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=416

Mai 02

የመስቀሉ ሕዝቦች !!

  በቅርቡ አይሲስ የተባለው “ሃይማኖታዊ” ድርጅት “ክርስቲያን መግደል ገነት ያስገባል ፤ አላህ ደማቸውን እያየ ደስ ይለዋል” በሚል እንኳን መንፈሳዊነት ሰብአዊነት በጎደለው ፍፁም ሰይጣናዊ ትምህርት መነሻ በማድረግ ምንም የማያውቁትን ምስኪኖች በጭካኔ ግማሹን በተማሩት ትምህርት እንደበግ እያረዱ ግማሹን ደግሞ በጥይት እያርከፈከፉ ፈጅተዋቸዋል፡፡ በዚህም የኦርቶዶክሳውያን ልብ ፍፁም አዝኗል፤ አልቅሷል፡፡ ይሁን እንጂ ‹‹ መሳ ፲፬፡ ፰ – ፲፬ ከበላተኛው …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=412