Monatsarchiv: September 2014

Sep 30

ነገረ መስቀል!!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን!!! በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ. ሥርዓት መሠረት ከመስከረም ፲፮ እስከ መስከረም ፳፭ ያለው ሳምንት “ዘመነ መስቀል” ይባላል፡፡ በዚህ ሳምንት ስለ መስቀል ክብር ይነገራል፤ መዝሙረ መስቀልም ይዘመራል፡፡ መስቀል ማለት “ሰቀለ” ከሚል የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲኾን ትርጓሜውም “የተመሳቀለ፣ መስቀለኛ” ማለት ነው፡፡ መቅድመ ወንጌል እንደሚነግረን፥ አዳም የማይበላውን በልቶ ከእግዚአብሔር አንድነት ከተለየ በኋላ አብዝቶ ያለቅስ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=228

Sep 24

መስቀል (ክፍል ፩)

መስቀል ማለት •· በብሉይ ኪዳን ዘመን፤ በእስራኤል ዘንድ ሰው በድሎ ወይም ጥፋት አጥፍቶ ከተገኘ፤ የሞት ፍርድም ከተፈጸመበት በኋላ፤ አስከሬኑን በእንጨት መስቀል ወይም ዛፍ ላይ በማንጠልጠል ለህዝብ ለማስጠንቀቂያ ወይም ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ይጠቀሙበት ነበር። ነገር ግን እስራኤላዊያን ሰውን በስቅላት አይገድሉም ነበር ። (ዘዳ 21፤21-23 ኢያ 10፤26) •· ሮማዊያን በብዙ ስቃይ እንዲሞት የተፈረደበትን ሰው በተለይም ደግሞ አመጸኞችን …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=226

Sep 24

ሥነ ፍጥረት (ለሕፃናት)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ልጆች እንደምን ከረማችኁ? የዕረፍት ጊዜአችኁ እንዴት አለፈ? መልካም ልጆች፡፡ እንግዲኽ ዘመነ ማርቆስ አልፎ አኹን ዘመነ ሉቃስ ገብተናል፡፡ ለአዲሱ ዓመት ያደረሰንን አምላክ እያመሰገንን በዚኽ ዓመት ደግሞ ጊዜያችንን በአግባቡ ተጠቅመን፣ በትምህርታችንም በርትተን ለጥሩ ውጤት መብቃት አለብን እሺ፡፡ ምክንያቱም ጊዜውን በአግባቡ የማይጠቀም ልጅ መጨረሻው አያምርም እሺ ልጆች፡፡ ስለዚኽ ጊዜአችንን በአግባቡ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=223

Sep 24

አዲሱ ዓመት – ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው (የመጨረሻው ክፍል – ክፍል ፬)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የቀጠለ… እግዚአብሔር የሚወዳችኁ እናንተም የሚምትወዱት ልጆቼ! ይኽን ኹሉ በዝርዝር የምነግራችኁ ለምን ይመስላችኋል? ይኽን ኹሉ በዝርዝር መናገሬ በዘዴ ኹላችንም የምናደርገውን ማናቸውም እንቅስቃሴያችን ለእግዚአብሔር ክብር እናደርገው ዘንድ ስለምሻ ነው፡፡ በባሕር የሚነግዱ ነጋዴዎች ንብረታቸውን ወደ ከተማ ዳር መልሕቅ ካመጡ በኋላ መዠመሪያ የሚያደርጉት ነገር ቢኖር በቀጥታ ወደ ገበያ ሥፍራ መሔድ አይደለም፡፡ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=220

Sep 24

አዲሱ ዓመት – ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው (ክፍል ፫)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የቀጠለ… ለእግዚአብሔር ክብር ብሎ ሰውን መውቀስም አለ፡፡ ከእናንተ መካከል፡- “እንዴት ብሎ? ርግጥ ነው ብዙውን ጊዜ ሠራተኞቻችንን እንወቅሳለን፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር ብሎ መውቀስስ እንደምን ያለ ነው?” አዎ! የሚሰክር ወይም የሚሰርቅ ሠራተኛ ወይም ጓደኛ ብናይ ወይም ከዘመዳችን አንዱ ወደ ተውኔት ቤት፣ ወይም ለነፍሱ ምንም ረብሕ ወደማያገኝበት ሥፍራ ሲሮጥ፣ በከንቱ ሲምል፣ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=218

Sep 24

አዲሱ ዓመት – ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው (ክፍል ፪)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የቀጠለ… ከገቢረ ኀጢአት ሳይወጡ አዲስ ዓመት ሲመጣ መደሰት፣ ብዙ መብልና መጠጥ ማዘጋጀት፣ አዲስ ልብስም መልበስ ጥቅም የለውም፡፡ ነፍሳችን በኀጢአት እየተጨነቀች፣ ነፍሳችን ተርባና ተጠምታ ሳለ፣ የተዳደፈ የኀጢአት ልብስም ተጆቡና ሳለ አዲስ ዓመት ማክበር ለእኛ ምን ጥቅም ይሰጠናል? እንዲኽ ከገቢረ ኀጢአት ሳይወጡ አዲስ ዓመትን ማክበር ማለት ለእኔ እንደ ልጆች …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=216

Sep 13

አዲሱ ዓመት – ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው (ክፍል ፩)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የምወዳችኁ ልጆቼ! አዲሱ ዓመት የደስታ የሰላምና የጤና እንዲኾንላችኁ ትሻላችሁን? እንኪያስ ገና ከዥመሩ በስካር፣ በዘፈን፣ በገቢረ ኀጢአት ለማሳለፍ አታቅዱ፡፡ የአዲሱ ዓመት የመዠመሪያውን ዕለት ብቻ ሳይኾን እያንዳንዱን ቀን በገቢረ ኀጢአት አትዠምሩት፡፡ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሥራ፣ ምግባር ትሩፋት በመሥራት አሐዱ በሉ እንጂ፡፡ ዕለታት ክፉዎች ወይም ጥሩዎች የሚኾኑት በተፈጥሮአቸው እንደዚያ ኾነው …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=213

Sep 10

እንኳን አደረሳችሁ!!!

እንኩዋን ከዘመን ዘመን አሸጋገረን …ዘመኑ የሰላም የፍቅር ይብልጽግንና የብርሀን ዘመን ያርግልን !! በያለንበት መጭው ዘመን እግዚያብሔርን የምንፈራበት ለሕሊናችን የምንገዛበት ጤናና ፍቅር እንዲሁም አንድነትን ተላብሰን በስራና በመልካምነት የምናሳልፈው የተቀደሰ ዘመን ይሁንልን !! ለእዚህ ያደረሰን እግዚሐብሔር ይመስገን!! በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሙኒክ e.V

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=210

Sep 10

የዘመን አቆጣጠር አመጣጥ !!

አዳም አትብላ የተባለውንየእግዚአብሔርን ትዕዛዝበመሻሩና በመብላቱ ምክንያትከገነት ከተባረረ በኋላየነበረው ጊዜ የስቃይ የመከራየኩነኔ ዘመን በመሆኑ እስከክርስቶስ ልደት ድረስ ዘመነኩነኔ ወይም ዘመነ ፍዳበመባል ይታወቃል::እግዚአብሔርም ለአዳምከልጅ ልጅህ ተወልጄአድንሃለሁ ብሎ በገባለት ቃልኪዳን መሠረት፤ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል የምሥራች አማካኝነት ከንጽሕት ቅድስትድንግል ማርያም ተወልዶ፤ ተገርፎ፤ ተሰቅሎ፤ ሞቶ፤ በሦስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎከተነሳ በኋላ አርጓል፤ እኛንም ልጆቹን ከእርሱ ጋር አስታረቀን፤ ለፍርድም እንደሚመጣእናምናለን፤ እስከ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=202

Sep 10

«የሚጐድለኝ ምንድር ነው»? ማቴ ፲፱ ፥ ፳።

የጉድለት ነገር ሲነሣ ሁልጊዜ ትዝ የሚለን በኃላፊው ጠፊው ዓለም በሥጋ የሚጐድለን ብቻ ነው። ያማረ ቤት ፥ አዲስ መኪና ፥ ተርፎ በባንክ የሚቀመጥ ገንዘብ ፥ ወለል ብሎ ይታየናል። ራሰ በራው ትዝ የሚለው ጠጉር ነው። አቅሙ ካለው ጠጉር የሚያበቅል መድኃኒትና ሐኪም ያፈላልጋል። የረገፈ ጠጉሩ የተመለጠ ራሱ ሁሌ ያሳስበዋል። ትልቅ ነገር የጐደለበት ፥ ከሰው በታች የሆነ ይመስለዋል። የአፍንጫ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=199