Monatsarchiv: August 2014

Aug 27

ተአምረ ማርያም !!

– እግዚአብሔር ያክብራችሁ መላአክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው የእመቤታችንን ተአምር ለመስማት ዓይነ ልቡናችሁን ያብራላችሁ፡፡ በርካታ ልመናዋ ከሕዝበ ክርስትያኑ ጋር ለዘላለሙ ይኑር፡፡ –   ከተአምር አስቀድሞ ይህ ይነበብ ሕዝቡም እዝነ ልቡናቸውን ከፍተው ይስሙ ፡፡ በዕብራይስጥ ማርያም የምትባል የእመቤታችንን ክብሯንና ልዕልናዋን ምስጋናዋን በልቡናቸው አስፍት አኑሩት፡፡ – ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታስገባ ማለት ነው፡፡ እመቤታችን ማርያም ዓለም ሳይፈጠር …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=195

Aug 21

ፍልሰታ ለማርያም …ክፍል ሁለት

እመቤቴ ማርያም ሆይ፤ ምጡቅና ሩቅ ወደሚሆን የደስታ ቦታ ላረገ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል  ይኸውም ኅብሩ ሊመረምሩት በማይቻል ዕንቊ የታነፀ ሕንፃ ይገኝበታል፡፡ መልክአ ማርያም       ቅዱሳን ሐዋርያት፤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእነርሱ በመለየቷ ፈጽመው ያዝኑ ነበር። ከእለታት በአንዱ ቀን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያቱ ተገለጠላቸውና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንደሚያዩ ተስፋ ሰጣቸው። በዚያን ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=191

Aug 15

ፍልሰታ ለማርያም ….ክፍል አንድ!!

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሥጋ ከመሞቷ በፊት በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መቃብሩ ቦታ ትጸልይ ነበር። መንፈስ ቅዱስም ለእመቤታችን ከዚህ ዓለም እንደምትለይ ነገራት። ጌታችንም በደብረ ዘይት ላሉ ደናግላን ነግሯቸዋልና ወደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፍጥነት መጡ። እርሷን መንፈስ ቅዱስ የነገራትን ነገረቻቸው። እነሱም እንደመጡ ባየች ጊዜ እንዲህ ብላ ጸለየች። ልጄ ውዳጄ፤ ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልመናየን ተቀብለህ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=188

Aug 13

ማርያም ፊደል !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!  እንኳን ለዓለም ኹሉ ደስታን ወዳመጣችው ዕለት አደረሳችኁ፤ አደረሰን፡፡ ነሐሴ ሰባት ቀን የባሕርያችን መመኪያ የምትኾን ንጽሕተ ንጹሐን፥ ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተፀነሰችበት ዕለት ነው፡፡ ይኽቺን ዕለት ያልናፈቀ ትውልድ የለም፡፡ ጽድቃቸው እንደ መርገም ጨርቅ ለኾነባቸው ቅዱሳን አበው ወእማት ተስፋቸው የሚፈጸመው በዛሬው ዕለት በተጸነሰችው በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=186

Aug 09

ፍልሰታ ኪዳነ ምህረት !!

<< ሞትሰለመዋቲይደሉሞታለማርያምየዐጽብለኲሉ »  ቅዱስያሬድ   ፆመፍልሰታየእመቤታችንዕረፍት፣ትንሣኤናዕርገቷየሚታሰብበትወቅትነው፡፡በዚህወቅትምእመናንንከአካባቢያቸውራቅብለውበተለያዩገዳማትናአድባራትበመሄድአሊያምበአጥቢያቸውበመሰባሰብእመቤታችንለሐዋርያትበተለያዩጊዜያትተገልጻሞትናትንሣኤዋንየገለጸችበትንሁኔታያስባሉ፡፡ጌታምእናቱንመንበርአድርጎቀድሶማቁረቡንይዘክራሉበዚህወቅትበፆምበጸሎትተወስነውየልጇንቸርነትየድንግልንአማላጅነትይማጸናሉ፡፡ሁሉምእንደሚደረግላቸውያምናሉ፡፡የሱባኤውወቅትሲፈጸም «በእውነትተነሥታለች» ብለውበደስታየፆሙንወቅትይፈጽማሉ፡፡ ሞትናትንሣኤዋእንዴትነውቢሉ፡- የእመቤታችንቅድስትድንግልማርያምንሞትናትንሣኤነገረማርያም፣ስንክሳርእናተኣምረማርያምእንደሚያስረዱት፤ጥር 21 ቀንዐርፋለች፡፡ሞቷየሚያስደንቅመሆኑንታላቁየቤተክርስቲያናችንአባትቅዱስያሬድ «ሞትሰለመዋቲይደሉሞታለማርያምየሐጽብለኲሉ፤ሞትለማናቸውምሰውሁሉየተገባነውየማርያምሞትግንሁሉንያስደንቃል» በማለትገልጾታል፡፡ ቅዱሳንሐዋርያትየእመቤታችንንየከበረሥጋዋንገንዘውናከፍነውለማሳረፍወደጌቴሴማኒመካነዕረፍት (የመቃብርቦታ) ይዘውሲሄዱአይሁድበቅንአትመንፈስተነሣሥተው «ቀድሞልጇንበሦስተኛውቀንከሙታንተነሣ፤በዐርባኛውቀንወደሰማይዐረገእንደገናምተመልሶይህንዓለምለማሳለፍይመጣልእያሉሲያውኩንይኖራሉ፡፡አሁንደግሞእርሷንምእንደልጇተነሣች፣ዐረገችእያሉሲያውኩንሊኖሩአይደለምን) ኑተሰብሰቡናሥጋዋንበእሳትእናቃጥላት» ብለውተማክረውመጡ፡፡ታውፋንያየሚባልአይሁዳዊየከበረሥጋዋንየተሸከሙበትንአጎበር (የአልጋሸንኮር) በድፍረትያዘ፡፡ የእግዚአብሔርመልአክበእሳትሰይፍሁለትእጆቹንቆረጣቸው፡፡እጆቹተንጠልጥለውከቆዩበኋላበእውነትየአምላክእናትናትበማለትስለአመነእጆቹተመልሰውእንደነበሩሆነውለታል፡፡ከዚህበኋላመልአከእግዚአብሔርየእመቤታችንንየከበረሥጋከሐዋርያውዮሐንስጋርነጥቆወስዶበገነትከዕፀሕይወትሥርአስቀመጠው፡፡ቅዱስዮሐንስምከጥቂትጊዜበኋላወደሐዋርያትሲመጣየእመቤታችንንየከበረሥጋበገነትመኖሩንነገራቸው፡፡ሐዋርያትምየእመቤታችንንየከበረሥጋአግኝተውለመቅበርበነበራቸውምኞትናጉጉትዮሐንስአይቶእኛእንዴትሳናይእንቀራለንብንጠየቅስምንእንመልሳለንበማለትበነሐሴአንድቀንሱባኤጀምረውሲጾሙናሲጸልዩከሰነበቱበኋላበ14 (በሁለተኛውሱባኤመጨረሻ) ጌታችንየእመቤታችንንትኩስየከበረሥጋአምጥቶስለሰጣቸውበታላቅዝማሬ፣በውዳሴወስደውቀድሞበተዘጋጀውመካነዕረፍትበጌቴሴማኒቀበሯት፡፡ የእመቤታችንየቀብርሥነሥርዐትበተፈጸመጊዜከ12ቱሐዋርያትአንዱየሆነውቅዱስቶማስአልነበረም፡፡ከሀገረስብከቱበደመናተጭኖወደኢየሩሳሌምሲመጣ፣እመቤታችንበተቀበረችበሦስተኛውቀንእንደልጇትንሣኤተነሥታስታርግያገኛታል፡፡ቀድሞየልጅሽንአሁንደግሞየአንቺንትንሣኤሳላይቀረሁብሎቢያዝንእመቤታችንከእርሱበቀርሌሎችሐዋርያትትንሣኤዋንእንዳላዩነግራውቅዱስቶማስንአጽናናችው፡፡ሄዶምለሐዋርያትየሆነውንሁሉእንዲነግራቸውአዝዛውለምልክትይሆነውዘንድየተገነዘችበትንሰበኗንሰጥታውወደሰማይዐርጋለች፡፡ ልበአምላክቅዱስዳዊትየእመቤታችንትንሣኤአስቀድሞበትንቢትመስታወትነትታይቶት «ተንሥእእግዚኦውስተዕረፍትከአንተወታቦተመቅድስከ፤አቤቱወደዕረፍትህተነሥአንተናየመቅደስህታቦት» (መዝ.131፥8)፡፡ነቢዩዳዊትይህንቃለትንቢትአስቀድሞክርስቶስእንደሚነሣከገለጸበኋላቀጥሎየመቅደሱታቦትእናቱቅድስትድንግልማርያምእንደምትነሣይናገራል (ማቴ5፥35፤ገላ 4፥ 26፤ዕብ 12፥22፤ራዕ 3፥12)፡፡ ወደቀደመነገራችንእንመለስናቅዱስቶማስምሐዋርያትወደአሉበትኢየሩሳሌምበደረሰጊዜ «የእመቤታችንነገርእነዴትሆነ?» ብሎቢጠይቃቸው፤ «እመቤታችንንእኮቀበርናት» ብለውነገሩት፡፡እርሱምዐውቆምስጢሩንደብቆ «አይደረግምሞትበጥርበነሐሴመቃብርእንደምንይሆናል?» አላቸው፡፡ቅዱስጴጥሮስአንተመጠራጠርልማድህነው፡፡ቀድሞየጌታንትንሣኤተጠራጠርክአሁንምአታምንምብሎየእመቤታችንመካነመቃብርሊያሳዩትይዘውትሔዱ፡፡መቃብሩንቢከፍቱየእመቤታችንንየከበረሥጋአጡት፤ደነገጡም፡፡ በዚህጊዜቅዱስቶማስ «አታምኑኝምብዬነውእንጂእመቤታችንስተነሥታዐርጋለች» ብሎየሆነውንሁሉተረከላቸው፡፡ከዚያምምልክትእንዲሆንየሰጠችውንሰበኗንአሳያቸው፡፡እነርሱምማረጓንአምነውሰበኗንለበረከትከተከፋፈሉበኋላወደየአህጉረስብከታቸውሄዱ፡፡በየሀገረስበከታቸውምሕሙማንንሲፈውሱበትናገቢረተአምርሲያደርጉበትኖረዋል፡፡በዓመቱትንሣኤሽንቶማስአይቶእንዴትይቅርብንብለውነሐሴአንድቀንጀምሮሱባኤገቡ፡፡ በሱባኤውመጨረሻነሐሴ 16 ቀንጌታችንመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስየለመኑትንልመናተቀብሎእመቤታችንንመንበር፣ቅዱስጴጥሮስንንፍቀ (ረዳት) ቄስ)፣ቅዱስእስጢፋኖስንገባሬሰናይ (ዋና) ዲያቆንአድርጎቀድሶአቁርቦአቸዋል፡፡ከዚህበኋላእመቤታችንንሐዋርያትበግልጽትንሣኤዋንዕርገቷንእያዩዋትከጌታችንጋርበክብርበይባቤናበመዝሙርወደሰማይዐርጋለች፡፡ ቅዱስያሬድበመዝሙሩ «እመቤታችንድንግልማርያምከምድርወደሰማይዐረገችበሰማይምከልጇጋርበአብናበመንፈስቅዱስቀኝተቀመጠች»፡፡የእመቤታችንትንሣኤ፣ዕርገትልዩየሆነበትምስጢርበመጽሐፍቅዱስትምህርትመሠረትትንሣኤጊዜያዊናዘለዓለማዊበመባልይታወቃል፡፡ጊዜያዊትንሣኤየሚባለውየእግዚአብሔርከሃሊነትየሚገለጽበትተኣምራዊሥራሆኖበተወሰኑሰዎችላይይፈጸምናዳግምሞትንየሚያስከትልነው፡፡ለምሳሌኤልያስያስነሣውንወልደመበለት (1ኛነገ 17፥8-24) …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=183

Aug 06

ጾመ ፍልሰታ !!

ጾመፍልሰታሐዋርያትንአብነትአድርገውሐዋርያትየተቀበሉትንበረከትለማግኘትኦርቶዶክሳዊያንየሚጾሙትጾምነው።ፍልሰታየግዕዝቃልሆኖፈለሰከሚለውየግዕዝግስየተገኘሲሆንትርጉሙምተለየ፣ሄደ፣ከአንድቦታወደሌላመሄድንያመለክታል። እመቤታችንእንደሰውልማድሞትንትቀምስዘንድግድስለሆነጻዕርናሕማምበሌለበትአሟሟትበተወለደችበ64 ዓመቷጥር 21 ቀን 48 ዓ.ም. ከዚህዓለምበሞተሥጋአርፋለች።ሐዋርያትምእንደምታርፍበመንፈስቅዱስስለተገለጸላቸውከያሉበትወደመኖሪያቤቷ (የዮሐንስቤት) መጥተውነበር።ነፍሷከሥጋዋእንደተለየችአስከሬኗንገንዘውናከፍነውወስደውለመቅበርወደጌቴሴማኒሲሄዱአይሁድሰምተውመጡናሐዋርያትንከበቧቸው።የአይሁድተንኮልአስከሬኗንከሐዋርያትእጅቀምተውበእሳትለማቃጠልነበር፤ይህንምማድረግየፈለጉትየሐዋርያትትምህርትየጌታችንከሞተመነሳትናለፍርድተመልሶመምጣትከአይሁድአልፎዓለምሁሉእያመነበትስለመጣእመቤታችንምተነሥታዐርጋለችእያሉሐዋርያትያስተምራሉበሚልስጋትነበር። የፈሩትይነግሣልየጠሉትይወርሳልእንዲሉየእመቤታችንትንሣዔምሆነዕርገትአይቀሬሆኗልአይሁድየእመቤታችንንሥጋለመንጠቅበሞከሩበት ጊዜምታውፊኒያየተባለጎልማሳሰውበጉልበቱናበድፍረቱበአይሁድዘንድተመርጦሥጋዋያረፈበትንቃሬዛከሐዋርያትነጥቆመሬትላይለመጣልሲሞክርየእግዚአብሔርመልአክበእሳትሰይፍሁሉቱንምእጆቹንቀንጥሶጥሏቸዋል።ነገርግንጥፋቱንአውቆወዲያውስለተፀፀተናይቅርታስለጠየቀበአምላክፈቃድበእመቤታችንአማላጅነትበቅዱስጴጥሮስአማካኝነትእጆቹእንደገናተመልሰውለትየእመቤታችንንእመአምላክነትናክብርለመመስከርበቅቷል።የእመቤታችንቅድስትድንግልማርያምሥጋበመላእክትተነጥቆከተወሰደበኋላበገነትውስጥበዕፀሕይወትሥርይቀመጥእንጂከዮሐንስበስተቀርለሌሎችሐዋርያትለጊዜውምሥጢርሆኖባቸውቆይቶነበር።ቆየትብሎግንዮሐንስስለሥጋዋነግሯቸዋል። ሐዋርያትምለእመቤታችንካላቸውክብርናፍቅርየተነሳለምንአልቀበርናትም? ለምንስየሥጋዋምሥጢርይደበቅብናል? በማለትእያዘኑናእየለመኑለስድስትወራትከአሥርቀናትቆይተዋል።ከዚህበኋላምከነሐሴ 1 ቀንጀምረውሱባዔይዘውለ14 ቀናትእግዚአብሔርንበጾምናበጸሎትጠየቁት።በመጨረሻምየነገሩትንየማይረሳየለመኑትንየማይነሳልጇጌታችንመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስነሐሴ 14 ቀንሥጋዋንአምጥቶስለሰጣቸውሳይውሉሳያድሩበዕለቱ በጌቴሴማኒበታላቅክብርናዝማሬቀበሯት።በተቀበረችምበ3ኛውቀንበነሐሴ 16 ከተቀበረችበትመቃብርተነሥታወዲያውኑበታላቅክብርበመላእክትአጃቢነትወደሰማይዐርጋለች። ጥበበኛውሰሎሞንም “ውዴ  እንዲህይለኛልሙሽራዬውዴሆይ! ተነሺየእኔውብሆይነዪአብረንእንሂድ” በማለትአመሣጥሮየተናገረውበጥበበእግዚአብሔርተመርቶእንደክርስቶስሆኖውዴያላትእመቤታችንመሆኗንናልጇተነሥቶእንደዐረገእሷምመነሣቷንናማረጓንእንረዳለን። /መሓ፪፥፲/።እመቤታችንባረገችበትጊዜቶማስበመንፈስቅዱስጥበብበደመናተጭኖከሀገረስብከቱ (ሕንድ) ወደ  ኢየሩሳሌምሲመለስእመቤታችንበመላእክትታጅባወደሰማይስታርግተገናኙ።በዚህጊዜቶማስቀድሞየልጇንትንሣኤሳላይአሁንምደግሞእርሷንሳልቀብራትከትንሣኤዋምሳልደርስቀረሁብሎአዘነ፤ሆኖምእመቤታችንዕርገቷንከእርሱበስተቀርሌሎችአለማየታቸውንገልጻአረጋጋችው፤ዕርገቷንምለሐዋርያትእንዲነግርናምልክትናማስረጃእንዲሆነውተገንዛበትየነበረውንሰበኗን /የከፈን  ጨርቅ/ ሰጥታአሰናበተችው። ቶማስምመሬትለይወርዶመቀበሯን፣ትንሣኤዋንናዕርገቷንያላወቀመስሎሐዋርያትንስለእመቤታችንሥጋጉዳይጠየቃቸው፤እነርሱምሱባዔገብተውእግዚአብሔርንበጸሎትመጠየቃቸውን፣ከሱባዔያቸውበኋላየእግዚአብሔርፈቃዱሆኖሥጋዋንመላእክትአምጥተውእንደሰጧቸውናእንደቀበሯትአስረዱት።እርሱግንሞትበጥርበነሐሴመቃብርእንዴትሊሆንይችላል? ሲልተከራከራቸው።ሐዋርያትምቶማስንለማሳመንመቃብሯንለማሳየትወሰዱትሆኖምመቃብሯባዶሆኖአገኙትናተደናገጡ፤በዚህጊዜቶማስየሆነውንሁሉገልጾለምልክትናለማረጋገጫየሰጠችውንሰበኗን /ተገንዛበትየነበረውንጨርቅ/ የራሱንድርሻአስቀርቶአከፋፍሎሰጣቸውዛሬምካህናቱከእጅመስቀላቸውጋርመሐረብየሚይዙበትምክንያትሐዋርያትየተከፋፈሉትየእመቤታችንሰበንምሳሌነው። ሐዋርያትምየዕርገቷንምሥጢርካመኑበኋላዕርገቷንለማየትበዓመቱበተመሳሳይሁኔታእንደገናከነሐሴ 1 ቀንጀምረውለሁለተኛጊዜለሁለትሱባዔገቡ፣እግዚአብሔርምልመናቸውንሰምቶበነሐሴወርበ16ኛውቀንጌታችንሐዋርያትንወደሰማይአውጥቷቸውእመቤታችንንአግኝተዋትከሷተባርከውበታላቅደስታወደደብረዘይትተመልሰዋል። በአጠቃላይየእመቤታችንለሐዋርያትበተለያዩጊዜያትመታየት፣የሥጋዋናየነፍሷከቦታቦታመንቀሳቀስፍልሰትሲባልከዚህየተነሣየነሐሴጾምበቤተክርስቲያናችንሥርዓትመሠረትሐዋርያትያገኙንበረከትለማግኘትጾመፍልሰታንእንጾማለን። በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሙኒክ e.V  

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=176

Aug 04

ፍልሰታ !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ተዋዳጆች ሆይ! ዛሬ የምንማማረው በእንተ ፍልሰታ ለማርያም አይደለም፡፡ ስለ ራሳችን ፍልሰታ እንጂ፡፡ ኹላችንም ስለ እመቤታችን ፍልሰታ የመናገር ችግር የለብንም፡፡ ዛሬ እንድንማማርና እንድንወቃቀስ የፈለግኹት በሕይወታችን ከግብርናተ ዲያብሎስ ወደ ክርስቶስ ሳንፈልስ (ሳንሻገር) የእመቤታችንን ፍልሰታ ብቻ ለምናከብር ለየኔ ቢጤዎች ነው፡፡ እስኪ ከኹሉም አስቀድመን ለራሳችን ይኽን ጥያቄ እንጠይቀው፡፡ “በሕይወት ዘመኔ ስንት …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=173