Monatsarchiv: Juni 2014

Jun 30

‹‹የገሀነም ደጆች አይችሏትም›› (ማቴ16፡18) !!

bn

ይህንን ኀይለ ቃል ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊሊጶስ ቂሳሪያ ለሊቀ ሐዋርያት ለቅዱስ ጴጥሮስ ተናግሮታል፡፡ ከሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር ወለድ በተለየ አካሉ ጸጋና እውነትን ተመልቶ በእኛ አደረ፡፡ (ዮሐ 1፡14) ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም ነፍስና ሥጋን ነስቶ በፍጹም ተዋሕዶ ሰው ሆነ ‹‹ምን እላለሁ? ምንስ እናገራለሁ ከዘመን አስቀድሞ የነበረ እርሱ ትንሽ ህፃን ሆኗልና፣ እኔ ፈጽሜ አደንቃለሁ ከሰማየ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=155

Jun 30

ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘደረሰ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ !!

Mari

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ                   ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ቅዱስ ማርቆስ እንደሣለው ውዳሴ ማርያምንቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ፤ ኤፍሬም ለብሐዊ ተናግሮታል። ሶርያዊ በሀገሩ ነው፤ ለብሐዊ በተግባሩ ይሰኛል። ይህም ቅዱስ ኤፍሬም የያዕቆብ ዘንጽቢን ደቀመዝሙር ነው። ያዕቆብ ዘንጽቢንም ቁጥሩ ከሠለስቱ ምእት ነው። ለአውግዞተ አርዮስ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=148

Jun 28

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ለሃዋርያዊ አገልግሎት ወደ ቫንኩቨር አቀኑ !!

DSC_0673

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ለሃዋርያዊ አገልግሎት ወደ ቫንኩቨር አቀኑ !!  በቫንኩቨር ካናዳ የምትገኘውን የጼዴነያ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት የሚከብርበትንና ታቦተ ህጉን ከመንበሩ ለማስገባት ወደ አካባቢው ሀዋርያዊ ጉዞ የሚያደርጉት ብጹእ አቡነ መቃርዮስ ነገ በስፍራው የወንጌል ትምህርት እንደሚሰጡ ተገለጸ።   በአውሮፓ የተለያዩ ሀገራት በመዘዋወር ተመሳሳይ ሃዋርያዊ ጉዞ አድርገው በተለይ በውስጥ አለመግባባት የሚከሰቱ የቤተ ክርስቲያን ችግሮች …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=143

Jun 25

ቅዱስ ቶማስ እና የሰማዩ ቤተ መንግሥት !!

StThomas

ቅዱስ ቶማስ እና የሰማዩ ቤተ መንግሥት !! በህንድ ሀገር ታከሻሊላ በተባለ ከተማ ጎንዶፓረስ የተባለ ንጉሥ ነበር፡፡ ይህ ንጉሥ በኢየሩሳሌም ስለ ነበረው የንጉሥ ሰሎሞን ቤተ መንግሥት ዝና እየሰማ እርሱም በሀገሩ ማሠራት ይፈልግ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ነጋዴዎች በየሀገሩ ሲጓዙ የታወቀ ግንበኛ እንዲያመጡለት አዘዛቸው፡፡ ይህንን መልእክት ከሰሙት ነጋዴዎች መካከል አንዱ ፋርስ ወደሚባለው ሀገር ተጓዘ ከዚያም ያ ነጋዴ አንዱ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=138

Jun 24

ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ !!

krstos semra

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን “የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና …. ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው……የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።” መዝ.፴፫፡-፲፱ የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፀጋ በረከትዋ ይደርብን። ሀገሯ ቡልጋ ጽላልሽ ቅዱስጌ ነው። አባቷ ደርበኒ እናቷ እሌኒ ይባላሉ። ለአካለ መጠን ስትደር ሠምረ ጊዮርጊስ ለሚባል ደግ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=135

Jun 24

አቡነ ቀውስጦስ !!

kewstos

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን :: እንኳን ታላቁ ኢትዮጵያዊው አባት አቡነ ቀውስጦስ በዓለ ልደት አደረሳችሁ በቤተክርስቲያናችን ግንቦት 1 ታስበው ከሚውሉ ታላላቅ አባቶች መካከል ኢትዮጵያዊው አባት አቡነ ቀውስጦስ አንዱ ናቸው፡፡ ለመሆኑ አቡነ ቀውስጦስ ማን ናቸው? ምንስ ቃል ኪዳን ተሰጣቸው? ባጭሩ እንመልከት ምልጃና በረከታቸው ይደርብን አሜን ጻድቀ አባታችን አቡነ ቀውስጦስ የተወለዱት በሸዋ ክፍለ ሀገር …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=132

Jun 24

ቅዱሳን መላእክት – ስግደት ለመላእክት !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: መስገድ የሚለው ቃል መዋረድ፣ ማጐንበስ፣ መንበርከክ፣ መደፋት፣ በግንባር መውደቅ፣ ግንባርን ምድር አስነክቶ መሬት ስሞ መመለስ ነው በማለት የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ያትታል፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን ስግደት የአምልኮና የጸጋ ተብሎ ይከፈላል፡፡ የአምልኮ ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚቀርብ ሲሆን የጸጋ ስግደት ደግሞ እግዚአብሔር ላከበራቸው ቅዱሳን ሰዎችና መላእክት የሚቀርብ ነው፡፡ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=129

Jun 24

ፃዲቁ አቡነ በግዑ !!

ፃዲቁ አቡነ በግዑ !!           በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::  የቅዱሳን ተጋድሎ ማውሳት ለመንፈሳዊነታችን ታላቅ አስተዋፅኦ አለው:: በየዕለቱ የምንሰማው የቅዱሳን ህይወትና ታሪክ እነርሱ ወደ ተጋደሉበት የቅድስና መንገድ የሚመራንና ለተሻለ የመንፈሳዊ ህይወት የምንጒዝበት ትልቅ ድልድይ ነው:: የጻድቅ ሰው ጸሎት በስራዋ እጅግ ሐይል ታደርጋለች:: ያዕቆብ 5 :  ጻድቁ አቡነ በግዑን ላስተዋውቆ በቤተክርስቲያናችን ታስበው ከሚውሉ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=126

Jun 24

የቤተልሔም ሕጻናት እና የራሔል እንባ !!

1-pic1

« እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የኀዘን የልቅሶና የጩኸት ድምጽ በራማ ተሰማ ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች ፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን እንቢ አለች። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ድምጽሽን ከለቅሶ ዐይኖችሽንም ከእንባ ከልክየይ ፤ ለሥራሽ ፤ ዋጋ ይሆናልና ፥ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ፤ ከጠላትም ምድር ይመለሳሉ። ለፍጻሜሽም ተስፋ አለ ፥ ይላል እግዚአብሔር ፥ ልጆችሽም ወደ ሀገራቸዎ ይመለሳሉ። » ኤር ፴፮ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=119

Jun 22

አባ ኖብ !!

Aba

አባ ኖብ !! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን:: የጻድቅ ሰው ጸሎት በስራዋ እጅግ ሐይል ታደርጋለች:: ያዕቆብ 5 : 16 ልብ ሰባሪው ክስተት ንግስ. . . .እና. . .አንጋሽ አባኖብ ኤል ነሐስይ(ABANOUB EL NAHEESY) በግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በቅድስናቸው ከፍተኛ ማዕረግ ካላቸው ቅዱሳን አንዱ ነው:: አባ ኖብ በደቡባዊ ግብጽ ልዩ ስሙ ንሒስ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=73

Ältere Beiträge «