Kategorienarchiv: ልዩ ልዩ

Mrz 13

አምስተኛ ሰንበት “ ሳምንት“፦ ደብረ ዘይት !!

በዚህ ቀን ስለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ወደ ምድር ስለመምጣቱ (ዳግም ምፅአቱ) ይሰበካል። ይህን ዓለምንም አሳልፎ ለመረጣቸውና ላከበራቸው ዘላለማዊ መንግሥትን ሊያወርሳቸው እንደሚመጣ ይነገርበታል። ይህ ቀንም እኩለ ፆም በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህች በተለየች ቀንም ሁሉም እንደ የሥራው ፍርዱን ከአምላክ የሚቀበልበት መሆኑ፤ መልካም ላደረጉ መልካም እንደሚመለስላቸው ክፉም ላደረጉ የክፋታቸውን ዋጋ እንደሚያገኙ ይሰበካል። ጌታም የአባቴ ቡሩካን የተዘጋጀላችሁን የክብር …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=631

Nov 29

የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሙኒክ!!

ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም መሠረታት መዝሙረ ዳዊት 86፡5           ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ:-      በመጀመሪያ የልዑል እግዚአብሔር ጸጋና በረከት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ተራዳኢነትና ጥበቃ ዘወትር አይለየን።      ከዚህ በመቀጠል ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከሚከበሩት ዓመታዊ በዓላት መካከል ህዳር ጽዮን ሲሆን የሙኒክ መ/ብ/ወላዲተ አምላክ ቅድስት …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=627

Okt 12

የእረኛውን ድምፅ ለዩ !!

በጎች የእረኛቸውን ድምጽ ሲለዩ ኑ ሲባሉ ድምጽን እየሰሙ ይከተላሉ ። እረኛው በድምጹ ሊጣራ ይችላል አልሰማ ያሉትን ደግም ወይ በዱላ ካልሆነም ዘግቶ በመተው ከባሰም ምግብን በመከልከል በመቅጣት ሊያናግራቸው ይሞክራል ። ከበጎቹ መሀል ደግ የሆነው በግ በጥሪው ብቻ ሰምቶ ወደ ተፈለገው ቦታ ይሰማራል እረኛውም አስፈላጊ ከሆነው እና የተመቻቸው ቦታ ላይ ያሰማራዋል ከመልካሙ ምግብ ያጠግበዋል ከንጹሁም ውሃ ያረካዋል …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=622

Jul 22

ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

በዚህ መንግስት በመላ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ እየተካሔደ ያለውን ግፍና በደል አስመልክቶ ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ።   Holy-Synod-Meglecha-July-20-2016http://[ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=617

Jun 28

የቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም በዓለ ንግሥ በሙኒክ ጀርመን !!

የቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም በዓለ ንግሥ በሙኒክ ጀርመን !! የቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም በዓለ ንግሥ በሙኒክ ጀርመን !!

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=613

Mai 31

43ኛው አጠቃላይ የህጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የአቋም መግለጫ !!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ «ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል።» ዕብ 13፥16 ሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሐዋርያት ተያይዞ የመጣውን በዓመት ሁለት ጊዜ የሚያካሂደውን የርክበ ካህናት የሆነውን ጉባኤ በዚሁ ዓመትም በሲያትል ክብረ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተጋናጅነት ከግንቦት 17-19/2008 ዓ/ም ተካሂዷል። …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=606

Mai 01

እንኳን ለጌታችን እና መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን !!

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡    “ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ሠላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ” ይህ ቃል የትንሣኤው የምሥራች ለምእመናን የሚታወቅበት ነው የሚቀድስ ካህን፣ ሰባኪ በዘመነ ትንሣኤ ከስብከቱ አስቀድሞ በዚህ ቃል የክርስቶስን መነሣት ያውጃል፡፡ የሚቀድሰው ካህንም በኪዳን …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=602

Apr 29

ስቅለት !!

 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐሙስ ማታ እንደተያዘ ሌሊቱን ሁሉ መከራ ሲቀበል አድሮ ዓርብ ጧት የአይሁድ ሽማግሌዎችና አለቆች ተሰብስበው ወደ ሹሙ ወደ ጲላጦስ ቤት ይዘውት ሔዱ፡፡ ከዚያም ይህ ሰው ከሕጋችን ጋር የማይስማማ ትምህርት ሕዝቡን ያስተምራልና እንደ ሕጋችን ሞት ይገባዋል፡፡ ንጉሥ ነኝ፣ እያለም ያታልላል በማለት በሹሙ ፊት ቀርበው ከሰሱት፡፡ ጲላጦስ ግን ብዙ ቢዋሹበትና ቢከሱት አላመናቸውም ነበር፡፡ ምክንያቱም …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=598

Apr 27

ጸሎተ ሐሙስ !!

ከስቅለትና ከትንሣኤ በፊት ያው ሐሙስ በቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ስያሜዎች አሉት፡፡ ሀ. ጸሎተ ሐሙስ ይባላል የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይለምን ይማልድ የነበረን ሥጋን የተዋሐደ ፍጹም አምላክ፤ ፍጹም ሰው መሆኑን ለማጠየቅ ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ነው፤ (ማቴ.26፤36-46፣ ዮሐ.17) ለ. ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል አጽበተ እግር ይህ ስያሜ የተሰጠው ጌታችን በዚህ ዕለት የደቀመዛሙርቱን እግር በማጠቡ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=595

Apr 27

ሰሙነ ሕማማት !!

  ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከትንሣኤ በፊት ያለውን አንድ ሳምንት ሰሙነ ሕማማት /የሕማማት ሳምንት/ በማለት ትዘክረዋለች፡፡ ሕማማት የሚለው ቃል “ሐመ፤ ታመመ” ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን የጌታችንና የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማምና ሞቱ የሚዘከርበት ሳምንት ነው፡፡ በሌላም በኩል ይህ ሳምንት ከአዳም እስከ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱሱ ክርስቶስ የነበሩ ነፍሳት በሲኦል የቆዩበት የአምስት ሺህ አምስት መቶ የመከራ፣ የፍዳና የኩነኔ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=592

Ältere Beiträge «