መአዶተ ሀይማኖት

Informationen zum Autor

Name: መአዶተ ሀይማኖት
Angemeldet seit: 12. Juni 2014

Letzte Beiträge

  1. አምስተኛ ሰንበት “ ሳምንት“፦ ደብረ ዘይት !! — 13. März 2017
  2. የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሙኒክ!! — 29. November 2016
  3. የእረኛውን ድምፅ ለዩ !! — 12. Oktober 2016
  4. ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ — 22. Juli 2016
  5. የቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም በዓለ ንግሥ በሙኒክ ጀርመን !! — 28. Juni 2016

Liste der Autorenbeiträge

Apr 23

ሆሳዕና የዐብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት !!

       ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ የሕማማት መገቢያ ዋዜማ ነው። ሆሣዕና አስቀድሞ ካለው ረቡዕ ጀምሮ የሚታሰብ ታላቅ የቤተክርስቲያን የበዓል ቀን እንደሆነ ይታወቃል። ይህን ስም በዚሁ ሰንበትና በዋዜማዎቹ ዕለታት የሚዘመረው ጾመ ድጓ ‘ሆሣዕና በአርያም’’ ‘ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት’’ ‘ዕለተ ሆሣዕናሁ አርዓየ… ‘ ወዘተ. በማለት ሆሣዕና የሚለውን ቃል ቅዱስ ያሬድና …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=588

Apr 17

ኒቆዲሞስ የዐብይ ሰባተኛ ሰንበት !!

ኒቆዲሞስ ማን ነዉ? ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በወንጌለ ዮሐንስ ምዕራፍ ሦስት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል። (ዮሐ ፩-፪) በአይሁድ አለቆች ፊትም ”ሕጋችን አስቀድሞ ሳይሰማ የሠራውንም ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን?” በማለት ስለ መድኃኔዓለም …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=584

Apr 17

ኒቆዲሞስ !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ኒቆዲሞስ ማለት ድል አድራጊ፣ የሕዝብ አለቃ ማለት ነው፡፡ እውነትም ይህ ሰው አለቃ ነበር፡፡ አለቅነቱስ እንደ ምን ነው? ቢሉ በሦስተ ወገን ነው፡- (ሀ) በሹመት፡- የአይሁድ ሸንጎ – ማለትም የሳንሄድሪን – አባል ነበርና፡፡ ይህ እንግዲህ (ምንም እንኳን የሚያውክ ንጽጽር ቢኾንም) በእኛ ስናየው የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የኾነ አንድ ሊቀ ጳጳስ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=581

Apr 09

ገብርኄር የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሰንበት !!

የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብርኄር ይባላል፡፡ ስለ ኄር/ስለታማኝ/ አገልጋይ ያስተማረውን የሚያዘክር ምስጋናይቀርብበታል፡፡ ይኸውም ማቴ. 25፥14-30 ላይ ይገኛል፡፡ _________________________________________________________________________   ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብእንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤ ለእያንዳንዱ እንደ አቅሙለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ፡፡ አምስት መክሊትምየተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤ እንዲሁምሁለት የተቀበለው ሌላ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=577

Apr 02

አምስተኛ ሰንበት “ ሳምንት“፦ ደብረ ዘይት

በዚህ ቀን ስለ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ወደ ምድር ስለመምጣቱ (ዳግም ምፅአቱ) ይሰበካል። ይህን ዓለምንም አሳልፎ ለመረጣቸውና ላከበራቸው ዘላለማዊ መንግሥትን ሊያወርሳቸው እንደሚመጣ ይነገርበታል። ይህ ቀንም እኩለ ፆም በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህች በተለየች ቀንም ሁሉም እንደ የሥራው ፍርዱን ከአምላክ የሚቀበልበት መሆኑ፤ መልካም ላደረጉ መልካም እንደሚመለስላቸው ክፉም ላደረጉ የክፋታቸውን ዋጋ እንደሚያገኙ ይሰበካል። ጌታም የአባቴ ቡሩካን የተዘጋጀላችሁን የክብር …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=573

Mrz 28

መፃጉዕ …….የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት !!

በዚህ የአራተኛ የአብይ ጾም ሳምንት አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ በሽታዎች ያሏቸውን ሰዎች ፈውስ እንደሰጣቸው ይሰበክበታል። በተለይም ለእነዚህ በሽተኞች ጌታችን ፈውስን ያደረገላቸው በሰንበት በመሆኑ በሰንበት መልካም ሥራን መሥራትን፤ የታመመ መጠየቅን፤ ያዘነ ማጽናናትን፤ የደከመ መርዳትን፤ የነፍስ ረሐብ ያለበትን በቃለ እግዚአብሔር ማበርታትን እና ተመሳሳይ ሥራዎችን መሥራት ተገቢ እንደሆነም ይሰበክበታል። የሰንበት ቀን የተቀደሰች ዕለት ናትና …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=570

Mrz 13

ዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት “ ቅድስት“ !!

በዚህ በመጀመርያው ሳምንት ከመዝሙረ ዳዊት ላይ የሚሰበከው ምስባክ፦ በግዕዝ፦ እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ አሚን ወሰናይት ቅድሜሁ ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ በአማርኛ፦ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ምስጋናና ውበት በፊቱ ነው፥ ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው። (መዝ.፺፭(፺፮)፡፭   በዚህ የሁለተኛ የአብይ ጾም ሳምንት ስለ እግዚአብሔር ቅድስና ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን ታስተምራለች። እግዚአብሔር ቅዱስ በመሆኑ የተቀደሰ ነገርያስፈልገዋልና ሰው ሁሉ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=564

Mrz 13

ዐቢይ ጾም “ አንደኛ ሳምንት“ ዘወረደ !!

ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት: ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአብሔር። __________________________________________________________________ ትርጉም፦ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ ጥበብን አጽኑአት ፤ እግዚአብሔር እንዳይቆጣ። (መዝ.፪፡፲፩-፲፪) ጾም ማለት ከእህል እና ከውሃ እንዲሁም ከስጋ ፈቃድ ጾሙ እስኪፈጸም ድረስ መተው ማለት ነው። ጾም ማለት በጾም ወቅት ስጋ ነክ ምግቦችን ሆነ ወተትን፤ ቅቤን የመሳሰሉትን የምግብ እና የመጠጥ አይነቶችን መለወጥ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=559

Mrz 13

በዐቢይ ጾም ስድስተኛ ቀን ላይ የተሰጠ ተግሣጽ !!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ይህ ተግሣጽ ሊቁ የኦሪት ዘፍጥረትን መጽሐፍ እየተረጎመላቸው ሳለ በዐቢይ ጾም ስድስተኛው ቀን ላይ በዚያ ሰዓት እንደ ትልቅ መዝናኛ ይቈጠር የነበረውን የፈረስ ግልቢያን ለማየት ጉባኤዉን ትተው ለሔዱ ምእመናን የሰጠው ተግሣጽ ነው፤ ልክ የዛሬ 1620 ዓመት መኾኑ ነው፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን ተግሣጽ በእኛ ዘመን ኾኖ ቢያስተላልፈው ኖሮ እኛ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=557

Jan 20

ጥምቀት !!

ጥምቀት በጽርዕ ቋንቋ ኤጲፋኒያ በግእዝ አስተርዮ በአማርኛ መገለጥ ይባላል፡፡ ቃሉ በቀጥታ ሲተረጎም በውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት፣ መነከር፣ መዘፈቅ፣ መጥለቅ ማለት ነው፡፡ ጥምቀት ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን (ምሥጢረ ጥምቀት፣ ምሥጢረ ሜሮን፣ ምሥጢረ ቁርባን፣ ምሥጢረ ንስሐ፣ ምሥጢረ ክህነት፣ ምሥጢረ ተክሊል፣ ምሥጢረ ቀንዲል) አንዱና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኒቆዲሞስ በዮሐ. 3፥5 ላይ ‹‹እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ …

Weiterlesen »

Permanentlink zu diesem Beitrag: http://kidistmariammunich.de/wp1/?p=550

Ältere Beiträge «

» Neuere Beiträge