Start
የስቅለትና የትንሣኤ በዓላትን በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም ጥሪ !!! PDF Print E-mail
Saturday, 07 April 2012 14:58
.
Last Updated on Saturday, 07 April 2012 15:02
Read more...
 


------እንኳን ደህና መጡ!------ አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምነን እንኳን ወደ ድረ-ገፃችን በደህና መጡ እንላለን!! በስደት የቅድስት ድንግል ማሪያም ቤተ ክርስትያን በሙኒክ ድረ-ገጽ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እምነት፣ሥራዓተ አምልኮና ባሕል ለተከታዮቹ ያሳውቃል ያስተምራል በተጨማሪም የቤተክርስቲያናችንን መንፈሳዊ አገልግሎት ለማወቅ፣በአገልግሎቱ ለመባረክና በተለይም አገልግሎት ለማበርከት ስለሚያስችል ተሳትፎዎን እንዲያበረክቱ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን!

contact | አድራሻ Frauenmantelanger 15 80937 München info@kidistmariammunich.de Tel........... 08931609890 Fax ..... 08937156648 Mobile....01705808379

Stadtsparkasse München Konto Nr. 1001638368, Bankleitzahl: 701 500 00


heilige Maria Mutter Gottes a,

St.George

Obtener Plugin Flash para visualizar este reproductor